"ዚነት ሙሃባን አገኘናት" (በወንድሟና ጓደኞቿም ትዝታ ውስጥ)

ከሙዚቃው ዓለም ርቃ በግብርና ሙያ የምትተዳደረው ወይኒቱ ከቀድሞ ባልደረቦቿ ጋር ተገናኘች። ክፍል ሁለት