የድንገተኝ የልብ በሽታ 6 የማስጠንቀቂያ ምልክቶች

በአለማችን ከ እስትሮክ ጋር በተያያዘ በየአመቱ በሚሊዬን የሚቆጠሩ ሰዎች ላይ የአካል ጉዳትና ሞት ይከሰታል ለመሆኑ እስትሮክ ከመከሰቱ በፊት መከላከል እንችላለን? ምን አይነት ምልክቶች ይሰጣል?