ይጠንቀቁ | ምግብ እንደተመገቡ ወዲያውኑ ፈጽሞ እነዚህን አያድርጓቸው | Best solution (Ethiopia: ዛጎል፡ ለውበትና ለጤና 194)

ጸጉሬን በምን ልንከባከበው | ለፈጣን ጸጉር እድገት /5 Best hair food | Best Hair Oil / ጸጉሬን ምን ልቀባ ብለን ስናስብ መጀመሪያ የምናስበው ስለምንቀባቸው ቅባቶች ነው፣ ግን የጸጉር መንከባከቢያ ቅባት ብቻ ነው ወይ፣ ተጨማሪ መንከባከቢያዎቹ ምንድናቸው ጸጉር ለፈጣን ጸጉር እድገት እንዲኖረው እንዳይጎዳ ምን ማድረግ አለብን | ፀጉር እድገት ደግሞም ጸጉራችንን ከታጠብን በኋላ ሎሽኖችን መቀባት የጭንቅላት ቆዳ እንዳይደፈን እና ጸጉር ፈጣን እድገት እንዲኖረው ለማድረግ ያግዛል፣ ከታጠብን በኋላ ግን ቆዳችንን ዘይታማ ወይም ጭቃ ቅባቶችን መቀባት ለቆዳ ጎጂ ነው #HairOil #hairfood