ያለመድሃኒት እንቅልፍ ለመተኛት የሚያስችሉ 7 ስኬታማ መፍትሔዎች !(How to Relieve Insomnia Without Medication )

How to Relieve Insomnia Without Medication ያለመድሃኒት እንቅልፍ ለመተኛት የሚያስችሉ 7 ስኬታማ መፍትሔዎች ! ለእንቅልፍ መዳህኒት መውሰድ ብዙ ችግሮችን ያስከትላል ። እነዚህን 7 ዘዴዎች ከተቀሙ በውሃላ አሁንም የማይትኙ ከሆነ የህክምና ባል ሙያ ያማክሩ። ውይም ጥያቄዎትን በኮሜቱ ልይ ይፃፋ በሚቻለኝ ልመልስሎ እሞክራለሁ ኩላሊቶ ከጥቅም ውጪ ከመሆኑ በፊት ማስወገድ የሚገባዎት 7 ባህሪያት እና የምግብ አይነቾች: https://www.youtube.com/watch?v=Zs4ox3uhYoY&feature=youtu.be